እንኳን ወደ
ኢማሬስ - Multi-Solutions
በደህና መጡ

መልካም ዜና ለወላይታ-ሶዶ እና አከባቢው ነዋሪዎች በሙሉ!
ኢማሬስ - Multi-Solutions የተሰኘ በርካታ ችግር ፈቺ መፍትሄወችን በውስጡ የያዘ ተቋም ተመስርቶ በይፋ ወደስራ ገብቷል።

ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ

...
ኢማሬስ-Tutoring
በዝርዝር ይመልከቱ
...
ኢማሬስ-ስራ እና ሰራተኛ አገናኝ
በዝርዝር ይመልከቱ
...
ኢማሬስ-መልዕክተኛ
በዝርዝር ይመልከቱ
...
ኢማሬስ-ገዢ እና ሻጭ አገናኝ
በዝርዝር ይመልከቱ
...
ኢማሬስ-አከራይ እና ተከራይ ማገናኘት
በዝርዝር ይመልከቱ
...
ኢማሬስ-ቢዝነስ ማማከር
በዝርዝር ይመልከቱ

በቅርብ-ቀን

ከምናስጀምራቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ

...

ኢማሬስ-Innovation and Mindset

በቅርብ ቀን በግል ለሚመጡ እንዲሁም ከመንግስት እና ከግል መስርያ ቤት በቡድን ለሚመጡ ሰራተኞች በአይነቱ ሰፊ የሆነ የፈጠራ-ችሎታ(Innovation)፣የንግግር-ክህሎት(Communication)፣ ችግር-መፍታት(Problem-Solving) እና የብሩህ-አስተሳሰብ(Mindset)፣ስልጠና ይዘን ብቅ እንላለን።

...

ኦንላይን የክፍያ አማራጭ

በቅርቡ ለተለያዩ አገልግሎቶች ክፍያ ሲፈጽሙ እኛ ጋር በአካል መቅረብ ሳያስፈልግዎት ባሉበት ሆነው በቴሌ-ብር እንዲሁም በሞባይል-ባንኪንግ እና በመሳሰሉት የክፍያ መንገዶች ክፍያ የሚፈጽሙበትን መንገድ ይዘን ብቅ እንላለን።

ለላቀ ግኝት-ግንኙነት እና ቢዝነስ
ኢማሬስ!

ስለ-እኛ

ስለ ኢማሬስ Multi-Solutions ጥቂት እንበላችሁ

የድርጅቱ መስራች እና ስራ-አስኪያጅ

...

ኢንጂነር ተስፋዬ ዮሃንስ

የ ኢማሬስ Multi-Solutions መስራች እና ዋና ስራ-አስኪያጅ (CEO)

ጥያቄ እና አስተያየት መቀበያ

ሙሉ-ስም

ስልክ ቁጥር

አስተያየት/ጥያቄ

የሶሻል ሜድያ አድራሻወቻችን

ለበለጠ መረጃ እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ ከታች በተዘረዘሩት አድራሻወች ወይም ቀጥታ በስተ-ግራ በኩል በሚገኘው መለእክት መጻፍያ በመጠቀም ፈጣን ምላሽ ማግኘት ትችላላችሁ!

phone

ስ.ቁ፦ 0900400505
ወይም፦ 0900700505 ይደውሉ

email

imaressolutions@gmail.com

adress

አድራሻችን፦ ወላይታ-ሶዶ አዲሱ መነኻሪያ ወደ ማእዶት ሆቴል በሚወስደው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ ፍሬንድሺፕ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል።